1. የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ዘርፍ ተግባርና ኃላፊነት
- ላላገቡ የቅድመ ጋብቻ ትምህርትና ምክር መስጠት
- እጮኛሞች ለመጋባት የሚያቀርቡትን ጥያቄ አስመልክቶ አስፈላጊ ማጣራት ማድረግ፣
- በእጮኝነት ጊዜያቸው ምን ማድረግ እንደሚገባቸው በእግዚአብሔር ቃል መምከር፣ ክትትል ማድረግ፣
- ከቤተክርስቲያን መሪዎች በሚሰጥ ውሳኔ መሰረት በተገቢው ጊዜ ጋብቻ እንዲፈጸም ማድረግ፣
- በሰርግ በድግስ በመሳሰሉት የጋብቻ ዝርዝር ጉዳዮች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲፈጸም ይመክራል፣
- ለባለትዳሮች ትምህርትና ስልጠና እንዲሰጥ አስፈላጊውን ማድረግ፣
- የአማካሪዎችን ቁጥር ማሳደግ፣
- ለአማካሪዎች ትምህርትና ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግ፣