1. የቤት ህብረት አገልግሎት ዘርፍ ተግባርና ኃላፊነት
- በአዲስ ኪዳን እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፣ በአንድ ሃሳብ ተስማሙ፣ ተቀባበሉ፣ ተጠባበቁ፣ ቸሮችና ርህሩሆች ሁኑ፣ ተነጋገሩ፣ ትዕግስት አድርጉ፣ አስተምሩና ገስጹ፣ ይቅር ተባባሉ፣ ተጽናኑ፣ ተመካከሩ፣ በሰላም ሁኑ፣ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ፣ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ፣ ትህትናን ልበሱ፣ ወዘተ…. የሚሉትን ክርስቲያናዊ ትዕዛዛት ለመፈጸም ምዕመናን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ማሳተፍ፣
- በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የሚዘጋጀውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አባላት በትክክል እንዲያጠኑ ማድረግ፣