1. የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ
- ወጣቶችን መንፈሳዊ ህይወታቸው የተለወጠ እንዲሆን ትምህርትና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች እንዲዘጋጁና እንዲካሄዱ ማድረግ፣
- ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሚገቡ ወጣቶች የሚሳተፉበት ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ማካሄድ፣
- ወጣቱ ወንጌል ለመመስከር እንዲነሳሳ በድራማና ስነጽሁፍ መንፈሳዊ ክህሎቱን እንዲያሳድግ መስራት፣
- ተተኪ ወጣት አገልጋዮች ኮትኩቶ ለማሳደግ ይሰራል፣
- ወጣቶች በቤት ህብረቶች እንዲሳተፉ ያደርጋል፡፡