የልጆች መንፈሳዊና የልማት አገልግሎት

1. የልጆች መንፈሳዊና የልማት አገልግሎት ዘርፍ ተግባርና ኃላፊነት

 1. የእሁድ ትምህርት ቤት መምህራንን መምልምሎ ያሰለጥናል፡፡
 2. እንደአመቺነቱ እንዲመደቡ ያደርጋል፡፡
 3. በልጆች ረድኤትና በህጻናት ልማት የሚሰሩ ኮሚቴዎች በመመሪያቸው መሰረት ሲሰሩ የሚያጋጥማቸው ችግሮች እንዲፈቱላቸውና አላማቸው እንዲሳካ እገዛ ያደርጋል፡፡
 4. ከአስተባባሪዎች የሚቀርቡትን ሪፖርቶችን አጠናቅሮ ለመሪዎች ጉባኤ ያቀርባል፡፡

1.1. የልጆች መንፈሳዊ አገልግሎት/ እሁድ ትምህርት ቤት/

 1. በቤተክርስትያኒቱ የሚገኙ ልጆች እንደየዕድሜያቸው መፅሐፍ ቅዱስ ማስተማር፡፡
 2. በጋራ እግዚአብሔርን ማምለክ እንዲለማመዱ ያደርጋል፡፡
 3. በክርስትያናዊ ሥነ ምግባር ታንፀው እንዲያድጉ ይመክራል፣ ያስተምራል፡፡
 4. የሚሰጠውን ትምህርት ሲያጠናቅቁ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እንዲከታተሉ ያስተላልፋቸዋል፡፡

1.2.. የልጆች ረድኤት

 1. የልጆች ረድኤት በዕቅዱ መሰረት መመሪያውን ጠብቆ ተግባሩን ያከናውናል፡፡
 2. ልጆች ተገቢውን መንፈሳው ትምህርት እንዲያገኙ ወደ መንፈሳዊ የልጆች አገልግሎት በመሄድ በንቃት እንዲሳተፉ ያደርጋል፡፡
 3. ልጆች መንፈሳዊ አገልግሎት እንዲያገኙ የአገልግሎት ዘርፉ የሚሰጠውን ትዕዛዝ ይፈጽማል፡፡
 4. የሚያጋጥሙ ችግሮች ለመፍታት ከዘርፉ ጋር ተባብሮ ይሰራል፡፡
 5. አስተባባሪው ዘርፉ በሚጠራው ስብሰባ ይካፈላል፤ ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡

1.3. የህጻናት ልማት

 1. የህጻናት ልማት በዕቅዱ መሰረት መመሪያውን ጠብቆ ተግባሩን ያከናውናል፣
 2. ልጆች መንፈሳዊ አገልግሎት እንዲያገኙ ዘርፉ የሚሰጠውን ትዕዛዝ ይፈጽማል፣
 3. የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ከዘርፉ ጋር ተባብሮ ይሰራል፣
 4. ዘርፉ በሚጠራው ስብሰባ ይካፈላል፤ ወቅታዊ ሪፖርት ያቀርባል፡፡

DSC 0004
DSC 0041
DSC 0056
DSC 0068
DSC 0362
DSC 6193
DSC 6208
DSC 9774
DSC 9801
DSC 9810
sdfgfd
sfdsfdgsdf

Quick Contact!

 • TEL +251-46 220 5433
 • TEL  +251-46 220 5563
 • MOB: +251-902-50-44-44
 • Emai: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.hfgbc.org
 • WEB: www.hawassafullgospelch.org
 • Address: Hawassa, Ethiopia

Weekly Programs

Program will be listed here

Newsletter

Stay up To date with our newsletter.