
Welcome to Hawassa Full Gospel Believers’ Local Church website. To accomplish our gospel mission, or the Great Commission, which is commissioned to us by the Lord, we have been using many different ways including facebook. To extend our ministry we have launched youtube and now this website. So, we invite you to visit our website and share to others, too. Thank you.
Jesus Christ is the same yesterday and today and forever. (Heb. 13:8)
+++++++++++++++++
ወደ ሃዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤተክርስቲያን ድረገፅ እንኳን በደህና መጡ፡፡ ከጌታ የተቀበልነውን የወንጌል ተልዕኮ ለመወጣት እስካሁን ፌስቡክን ጨምሮ የተለያዩ መንገዶችን ስንጠቀም ቆይተናል፡፡ አገልግሎታችንን ለማስፋት ዩቲዩብና አሁን ደግሞ ይህን ድረ ገፅ መጠቀም ጀምረናል፡፡ ስለዚህ በድረገ ፃችን የምናስተላልፋቸውን መልዕክቶች ለራስዎ በመጠቀም፣ ለሌሎችም በማካፈል የአገልግሎታችን ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው (ዕብ. 13፡8) ፡፡